https://amh.sputniknews.africa/20260123/2997193.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት አስመልክቶ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ላይ ተገኙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት አስመልክቶ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ላይ ተገኙ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት አስመልክቶ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ላይ ተገኙ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ይፋዊ የመክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን... 23.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-23T17:05+0300
2026-01-23T17:05+0300
2026-01-23T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/17/2995841_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_ca0a3275ced72c5bc2ff60238dcea456.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት አስመልክቶ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ላይ ተገኙ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ይፋዊ የመክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን መሳተፋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ኤክስፖው “የወደፊቱን የአቬሽን አቅም በጋራ እንገባ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ መሆኑንም ገልጻል፡፡ጽሕፈት ቤቱ በመግለጫው፣ “ኢትዮጵያ ለአቪዬሽን እና ኤሮስፔስ ልማት፣ ዓለም አቀፍ ትብብርን በማጠናከር እና ሀገራችንን በአቪዬሽን ልማት የቀጣናው እና አኅጉሩ የፈጠራ፣ የክህሎት ልማት እና የዘላቂ እድገት ማዕከል ማድረግ ላይ ያላትን ጽኑ አቋም እና ተግባር ያሳያል።” ብሏል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/17/2995841_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_4382640f32256ca1fbfaba6b3671392b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት አስመልክቶ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ላይ ተገኙ
17:05 23.01.2026 (የተሻሻለ: 17:14 23.01.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት አስመልክቶ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ላይ ተገኙ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በተከፈተው የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 ይፋዊ የመክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን መሳተፋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ኤክስፖው “የወደፊቱን የአቬሽን አቅም በጋራ እንገባ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ መሆኑንም ገልጻል፡፡
ጽሕፈት ቤቱ በመግለጫው፣ “ኢትዮጵያ ለአቪዬሽን እና ኤሮስፔስ ልማት፣ ዓለም አቀፍ ትብብርን በማጠናከር እና ሀገራችንን በአቪዬሽን ልማት የቀጣናው እና አኅጉሩ የፈጠራ፣ የክህሎት ልማት እና የዘላቂ እድገት ማዕከል ማድረግ ላይ ያላትን ጽኑ አቋም እና ተግባር ያሳያል።” ብሏል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X