https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ በወደቦች እና በኃይል መካከል፦ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ ያለ ልማት እና ዲፕሎማሲ
አፍሪካ በወደቦች እና በኃይል መካከል፦ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ ያለ ልማት እና ዲፕሎማሲ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የጂቡቲን ኢኮኖሚያዊ እይታ እና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ እና ኢኮኖሚስት ከሆኑት ከ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ(ዶ/ር) ጋር የተወያየን ሲሆን፤ በተጨማሪም፣... 22.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-22T20:58+0300
2026-01-22T20:58+0300
2026-01-22T20:58+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/16/2990871_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_f875f89daff5be34454709c666403056.png
አፍሪካ በወደቦች እና በኃይል መካከል፦ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ ያለ ልማት እና ዲፕሎማሲ
Sputnik አፍሪካ
“ሩሲያ እ.ኤ.አ. እስከ 2027 ድረስ በአፍሪካ ውስጥ የኤምባሲዎቿን ቁጥር ወደ 49 አካባቢ ለማድረስ እየሠራች ነው። የሩሲያ ተዓማኒነትን በተመለከተ ከቅኝ ግዛት ታሪክ ነፃ መሆኗ ትልቁ ዲፕሎማሲያዊ ሀብት ታሪኳ ነው። እንደ ብሪታንያ፣ ፈረንሳይ ወይም ቤልጂየም ሳይሆን፣ የአፍሪካን ግዛቶች በቅኝ ግዛት አልገዙም። [...]ይህ ታሪክ ወደ “የእኩልነት አጋርነት” ትረካ የተቀየረ መሆኑ ነው፤ ይህም በተፈጥሮ ሀብታቸው፣ በወደፊት እጣ ፈንታቸው፣ በታሪካቸውና በውርሳቸው ላይ ሙሉ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ለሚጥሩ አገራት ትልቅ ትርጉም የሚሰጥ ነው።” ሲሉ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት አቶ መሀመድ ኢብራሂም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የጂቡቲን ኢኮኖሚያዊ እይታ እና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ እና ኢኮኖሚስት ከሆኑት ከ ቆስጠንጢኖስ በርሄተስፋ(ዶ/ር) ጋር የተወያየን ሲሆን፤ በተጨማሪም፣ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ዓመታዊ ጋዜጣዊ መግለጫን መሠረት በማድረግ፣ የአፍሪካን ሁኔታ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም አቀፋዊ ምልከታ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ከሆኑት መሐመድ ኢብራሂም ጋር ዳስሰነዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የጂቡቲን ኢኮኖሚያዊ እይታ እና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ እና ኢኮኖሚስት ከሆኑት ከ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ(ዶ/ር) ጋር የተወያየን ሲሆን፤ በተጨማሪም፣ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ዓመታዊ ጋዜጣዊ መግለጫን መሠረት በማድረግ፣ የአፍሪካን ሁኔታ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም አቀፋዊ ምልከታ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ከሆኑት መሐመድ ኢብራሂም ጋር ዳስሰነዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/16/2990871_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_20d25a68ae5bfc7d70c6227a26ca13b3.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
አፍሪካ በወደቦች እና በኃይል መካከል፦ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ ያለ ልማት እና ዲፕሎማሲ
“ሩሲያ እ.ኤ.አ. እስከ 2027 ድረስ በአፍሪካ ውስጥ የኤምባሲዎቿን ቁጥር ወደ 49 አካባቢ ለማድረስ እየሠራች ነው። የሩሲያ ተዓማኒነትን በተመለከተ ከቅኝ ግዛት ታሪክ ነፃ መሆኗ ትልቁ ዲፕሎማሲያዊ ሀብት ታሪኳ ነው። እንደ ብሪታንያ፣ ፈረንሳይ ወይም ቤልጂየም ሳይሆን፣ የአፍሪካን ግዛቶች በቅኝ ግዛት አልገዙም። [...]ይህ ታሪክ ወደ “የእኩልነት አጋርነት” ትረካ የተቀየረ መሆኑ ነው፤ ይህም በተፈጥሮ ሀብታቸው፣ በወደፊት እጣ ፈንታቸው፣ በታሪካቸውና በውርሳቸው ላይ ሙሉ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ለሚጥሩ አገራት ትልቅ ትርጉም የሚሰጥ ነው።” ሲሉ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት አቶ መሀመድ ኢብራሂም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የጂቡቲን ኢኮኖሚያዊ እይታ እና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ ግንኙነት
ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ እና ኢኮኖሚስት ከሆኑት ከ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ(ዶ/ር) ጋር የተወያየን ሲሆን፤ በተጨማሪም፣ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ዓመታዊ ጋዜጣዊ መግለጫን መሠረት በማድረግ፣ የአፍሪካን ሁኔታ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም አቀፋዊ ምልከታ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ከሆኑት መሐመድ ኢብራሂም ጋር ዳስሰነዋል፡፡
በ
እንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox