ከተሞችን ለዜጎች ኑሮ ምቹ የሚያደርጉ መሰረተ ልማቶችን ማስፋት አለብን - የናይሮቢ ከተማ ም/አስተዳዳሪ

ሰብስክራይብ

ከተሞችን ለዜጎች ኑሮ ምቹ የሚያደርጉ መሰረተ ልማቶችን ማስፋት አለብን - የናይሮቢ ከተማ ም/አስተዳዳሪ

ጄምስ ኢንጅሮጌ ምጄሪ፣ በአፍሪካ ወደ ከተሞች የሚደረገውን ከፍተኛ ፍልሰት ታሳቢ ያደረገ ሰፊ የመሠረተ ልማት ዝርጋት እና ማሻሻያ ሥራ እንደሚያስፈልግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የከተማ አመራሮች ዜጎች የተሟላ አገልግሎት እና ጥሩ ሕይወት የሚያገኙበትን ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለብን። የተናበበ እና የዜጎችን ክብር የጠበቀ አኗኗር ለመፍጠርም መሰረተ ልማት ቁልፍ ጉዳይ ነው።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0