የሩሲያ 1 ቢሊዮን ዶላር ለሰላም ቦርድ የመመደብ ዝግጁነት ሞስኮ የታገዱባትን ንብረቶች የማስመለስ ተስፋዋን ቆርጣለች ማለት አይደለም - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ 1 ቢሊዮን ዶላር ለሰላም ቦርድ የመመደብ ዝግጁነት ሞስኮ የታገዱባትን ንብረቶች የማስመለስ ተስፋዋን ቆርጣለች ማለት አይደለም - ክሬምሊን
የሩሲያ 1 ቢሊዮን ዶላር ለሰላም ቦርድ የመመደብ ዝግጁነት ሞስኮ የታገዱባትን ንብረቶች የማስመለስ ተስፋዋን ቆርጣለች ማለት አይደለም - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.01.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ 1 ቢሊዮን ዶላር ለሰላም ቦርድ የመመደብ ዝግጁነት ሞስኮ የታገዱባትን ንብረቶች የማስመለስ ተስፋዋን ቆርጣለች ማለት አይደለም - ክሬምሊን

​የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና  ሃሳቦች፦

​ ሩሲያ ንብረቶቿን ለማስመለስ የምታደርገውን ትግል ትቀጥላለች፤ እንዲሁም ያሉትን አማራጮች ሁሉ ትጠቀማለች።

​ ሂደቱ ራሱ ከአሜሪካ ወገን የተወሰኑ እርምጃዎችን የሚጠይቅ ሲሆን፣ የሕግ ዝርዝሮቹም ገና መጣራት አለባቸው።

​ሩሲያ ቀደም ሲል ከታገዱባት ንብረቶች ውስጥ 1 ቢሊዮን ዶላር ለሰላም ቦርድ ለመላክ ዝግጁ መሆኗን ቭላድሚር ፑቲን በትናንትናው ዕለት ማሳወቃቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0