አፍሪካ ለዓለም ሙዚቃ የምታበረክተው ብዙ ሐብት አላት - ሙዚቀኛ ሀዲስ ዓለማየሁ (ሀዲንቆ)

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ለዓለም ሙዚቃ የምታበረክተው ብዙ ሐብት አላት - ሙዚቀኛ ሀዲስ ዓለማየሁ (ሀዲንቆ)

የአፍሪማ 'ምርጥ የአፍሪካ ጃዝ አርቲስት' ዘርፍ አሸናፊው የማሲንቆ እና ጃዝ አርቲስቱ፣ አኅጉሪቱ በዓለም የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ ጠንካራ ተጽዕኖ በመፍጠር ላይ መሆኗን ያነሳል።

"ለምሳሌ አፍሮቢትን ብንወስድ ዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ የሙዚቃ ዘውጎች ውስጥ አንዱ ነው። ከደቡቡ የአፍሪካ ክፍል የመጣው አማፒያኖም እንዲሁ። ያንን ስታስብ የአፍሪካ ሙዚቃ በዓለም የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ ትልቅ ሃይል እንዳለው ትረዳለህ።" ብሏል።

ሙዚቀኛ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ፣ የኢትዮጵያ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች የላቀ የዜማ አቅም እንዳላቸውም አውስቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0