ፑቲን በምርጫ ላሸነፉት የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን በምርጫ ላሸነፉት የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
ፑቲን በምርጫ ላሸነፉት የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.01.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን በምርጫ ላሸነፉት የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

​በኡጋንዳ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ በዛሬው ዕለት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክቱን ይፋ አድርጓል።

​ፕሬዝዳንት ፑቲን በደብዳቤያቸው፣ “የሩሲያ እና የኡጋንዳ ግንኙነት ከጥንት ጀምሮ የወዳጅነት ባህሪ ያለው ነው። የእርስዎ የመሪነት እንቅስቃሴ በተለያዩ ዘርፎች ለሁለቱ ሀገራት የጋራ ጥቅም የሚሰጠውን የሁለትዮሽ ትብብር የበለጠ እንደሚያሳድገው ተስፋ አደርጋለሁ” ብለዋል።

​ሙሴቬኒ ጥር 7  የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ወደ 72 በመቶ የሚጠጋ ድምፅ በማግኘት ማሸነፋቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0