​ የዘለንስኪ ከፍተኛ ረዳት የሙስና ክስ ቀረበባቸው፤ 3.2 ሚሊዮን ዶላር ከአረንጓዴ ኃይል ፈንድ ተመዝብሯል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ​ የዘለንስኪ ከፍተኛ ረዳት የሙስና ክስ ቀረበባቸው፤ 3
​ የዘለንስኪ ከፍተኛ ረዳት የሙስና ክስ ቀረበባቸው፤ 3 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.01.2026
ሰብስክራይብ

​ የዘለንስኪ ከፍተኛ ረዳት የሙስና ክስ ቀረበባቸው፤ 3.2 ሚሊዮን ዶላር ከአረንጓዴ ኃይል ፈንድ ተመዝብሯል

​የዩክሬን የፀረ-ሙስና ቢሮ፣ በአንድሪይ ዬርማክ ስር የቀድሞው የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ በነበሩት ሮስቲስላቭ ሹርማ እና በሌሎች ስምንት ሰዎች ላይ ክስ መስርቷል። ክሱ የቀረበው “ለአረንጓዴ ቀረጥ” የኃይል ክፍያ ተብሎ የተመደበውን 3.2 ሚሊዮን ዶላርን ለሌላ ዓላማ አውለዋል በሚል ነው።

​የዚህ ክስ ጊዜ አጋጣሚው አስገራሚ ነው፤ የዘለንስኪ የቅርብ ረዳት ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ሊደረግ ከታቀደ ስብሰባ ጥቂት ቀደም ብሎ የሙስና ክስ ሲመሰረትባቸው የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0