ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ “የነጮች የዘር ማጥፋት” እየተፈጸመ ነው የሚለውን ክስ በድጋሚ ሰነዘሩ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ “የነጮች የዘር ማጥፋት” እየተፈጸመ ነው የሚለውን ክስ በድጋሚ ሰነዘሩ

​የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የተለያዩ ቁጥሮችን እና መዝገቦችን ዋቢ በማድረግ፣ ድርጊቱ እየተፈጸመ መሆኑን እንደሚያምኑ ገልጸዋል።

​  የተባበሩት መንግሥታትን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በደቡብ አፍሪካ “የነጮች የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ ነው” የሚለውን ጽንሰ-ሐሳብ በተደጋጋሚ ውድቅ ማድረጋቸው ይታወቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0