እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው የአየር ድብደባ ጋዜጠኞች ቆሰሉ፤ የስፑትኒክ ዘጋቢ ተሽከርካሪም ጉዳት ደርሶበታል

ሰብስክራይብ

እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው የአየር ድብደባ ጋዜጠኞች ቆሰሉ፤ የስፑትኒክ ዘጋቢ ተሽከርካሪም ጉዳት ደርሶበታል

​በአየር ድብደባው አምስት የሊባኖስ ጋዜጠኞች በፍንዳታ ፍንጣሪ ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ድብደባው እጅግ ከፍተኛ እንደነበር ተገልጿል።

​በሁለተኛው ቪዲዮ ላይ የሚታየው የስፑትኒክ ዘጋቢ አብዱል ቃድር አል ባይ ንብረት የሆነው ተሽከርካሪ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን፣ ዘጋቢው ግን ምንም ዓይነት ጉዳት አልደረሰበትም።

​የእስራኤል መከላከያ ኃይል ተጨማሪ ጥቃቶችን ለመፈፀም ዝቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0