የምዕራቡ ዓለም ፀረ ባሕል አካሄድን መታገል ይገባል - የቴስት ኦፎ አፍሪካ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰብስክራይብ

የምዕራቡ ዓለም ፀረ ባሕል አካሄድን መታገል ይገባል - የቴስት ኦፎ አፍሪካ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የአፍሪካ አገራት ባህላቸው ውስጥ ያሉ ዕምቅ የልማት አቅሞችን አውጥቶ ለመጠቀም ተገቢውን ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተንጎል ኬ. ክፕሌማኒ ለሰፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የምዕራቡ ዓለም ለራሱ ጥቅም እስካልዋለ ድረስ ምንም አይነት ባሕላዊ ነገርን አይወድም። ለምሳሌ እዚህ ጋና ውስጥ የማኅበረሰቡ የእርሻ ሥራ በጋራ (በደቦ) የሚከወንበት ሥርዓት አለ። መሰል በየአገራቱ ያሉ ማኅበረሰባዊ እሴቶችን ለአኅጉሪቱ ልማት መጠቀም አለብን።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0