https://amh.sputniknews.africa
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታች
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታች
Sputnik አፍሪካ
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታችበቱኒዚያ በተመዘገበ ከፍተኛ የዝናብ መጠን ምክንያት በትንሹ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ዝናቡ መጠነ-ሰፊ የጎርፍ መጥለቅለቅ ያስከተለ ሲሆን፣ ባለሥልጣናት በተለያዩ ክልሎች ትምህርት እንዲቋረጥ... 21.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-21T17:46+0300
2026-01-21T17:46+0300
2026-01-21T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/15/2976304_0:352:1024:928_1920x0_80_0_0_b69c397ad112856a16fa0764ab9c0753.jpg
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታችበቱኒዚያ በተመዘገበ ከፍተኛ የዝናብ መጠን ምክንያት በትንሹ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ዝናቡ መጠነ-ሰፊ የጎርፍ መጥለቅለቅ ያስከተለ ሲሆን፣ ባለሥልጣናት በተለያዩ ክልሎች ትምህርት እንዲቋረጥ ለማድረግ ተገደዋል። ከሰኞ ምሽት ጀምሮ በዋና ከተማዋ ቱኒስ እንዲሁም በሀገሪቱ ሰሜናዊ እና ሰሜን ምስራቃዊ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ እየጣለ ይገኛል።በከፍተኛ የዝናብ መጠን ምክንያት አንድ ግድብ ሞልቶ መፍሰሱ የጎርፍ መጥለቅለቁን ሁኔታ ይበልጥ አባብሶታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታች
Sputnik አፍሪካ
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታች
2026-01-21T17:46+0300
true
PT1S
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታች
Sputnik አፍሪካ
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታች
2026-01-21T17:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/15/2976304_0:256:1024:1024_1920x0_80_0_0_9f671e3f864f6543fae07b5d3fc8ed18.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታች
17:46 21.01.2026 (የተሻሻለ: 17:54 21.01.2026) ቱኒዚያ በከባድ ዝናብ ተመታች
በቱኒዚያ በተመዘገበ ከፍተኛ የዝናብ መጠን ምክንያት በትንሹ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ዝናቡ መጠነ-ሰፊ የጎርፍ መጥለቅለቅ ያስከተለ ሲሆን፣ ባለሥልጣናት በተለያዩ ክልሎች ትምህርት እንዲቋረጥ ለማድረግ ተገደዋል።
ከሰኞ ምሽት ጀምሮ በዋና ከተማዋ ቱኒስ እንዲሁም በሀገሪቱ ሰሜናዊ እና ሰሜን ምስራቃዊ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ እየጣለ ይገኛል።
በከፍተኛ የዝናብ መጠን ምክንያት አንድ ግድብ ሞልቶ መፍሰሱ የጎርፍ መጥለቅለቁን ሁኔታ ይበልጥ አባብሶታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X