ኮንጎ ሪፐብሊክ መጋቢት ስድስት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ልታካሂድ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኮንጎ ሪፐብሊክ መጋቢት ስድስት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ልታካሂድ ነው
ኮንጎ ሪፐብሊክ መጋቢት ስድስት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ልታካሂድ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.01.2026
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ሪፐብሊክ መጋቢት ስድስት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ልታካሂድ ነው

​ይህ ማስታወቂያ የወጣው የምርጫውን የጊዜ ሰሌዳ ያፀደቀው የሀገሪቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን ተከትሎ ነው።

የሚኒስትሮች ምክር ቤቱ በመግለጫው፣ "የጦር ኃይል እና የደህንነት አባላት በመጋቢት 3 ድምፅ ይሰጣሉ። የምርጫ ቅስቀሳው በየካቲት 21 ተጀምሮ በመጋቢት 4 ያበቃል" ብሏል።

​ገዥው የኮንጎ የሠራተኞች ፓርቲ፣ የአሁኑን ፕሬዝዳንት ዴኒ ሳሱ ንጉዌሶን በእጩነት መርጧል። እሳቸውም በምርጫው ላይ እንደሚሳተፉ አረጋግጠዋል።

​ በጥር ወር መጨረሻ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤቱ የመጨረሻውን የፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ዝርዝር ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0