https://amh.sputniknews.africa/20260120/2968104.html
ከ500 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት ወደ ትግበራ ገብቷል - የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት
ከ500 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት ወደ ትግበራ ገብቷል - የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት
Sputnik አፍሪካ
ከ500 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት ወደ ትግበራ ገብቷል - የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎትበዚህ ወር ሥራ የጀመረው ይህ ሥርዓት በአጠቃላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ 17 በመቶ የሚሆነውን የሚሸፍን ሲሆን፤... 20.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-20T21:15+0300
2026-01-20T21:15+0300
2026-01-20T21:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2967950_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_f0952081536d97e4e3afaa8a3bd39a60.jpg
ከ500 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት ወደ ትግበራ ገብቷል - የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎትበዚህ ወር ሥራ የጀመረው ይህ ሥርዓት በአጠቃላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ 17 በመቶ የሚሆነውን የሚሸፍን ሲሆን፤ በመጀመሪያው ምዕራፍ የጤናው ዘርፍ ሠራተኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ከመስከረም ወር ጀምሮ የዝግጅት ሥራዎች ሲከናወኑ መቆየቱን አገልግሎቱ ጨምሮ አስታውቋል።የጤና መድህን ስርዓ ቱ በመደበኛው የኢኮኖሚ ክፍለ ጊዜ ተቀጥረው የሚሠሩ፦ የመንግሥት ሠራተኞችን፣ የጡረታ ባለመብቶችን እና የልማት ድርጅት ሠራተኞችን ማዕከል ባደረገ መልኩ እንዲቀጥል እቅድ ተይዞለታል ሲሉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2967950_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_8ace8c73e0f6cc0cc5c1ac5004da061c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ500 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት ወደ ትግበራ ገብቷል - የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት
21:15 20.01.2026 (የተሻሻለ: 21:24 20.01.2026) ከ500 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት ወደ ትግበራ ገብቷል - የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት
በዚህ ወር ሥራ የጀመረው ይህ ሥርዓት በአጠቃላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ 17 በመቶ የሚሆነውን የሚሸፍን ሲሆን፤ በመጀመሪያው ምዕራፍ የጤናው ዘርፍ ሠራተኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ከመስከረም ወር ጀምሮ የዝግጅት ሥራዎች ሲከናወኑ መቆየቱን አገልግሎቱ ጨምሮ አስታውቋል።
የጤና መድህን ስርዓ ቱ በመደበኛው የኢኮኖሚ ክፍለ ጊዜ ተቀጥረው የሚሠሩ፦
የመንግሥት ሠራተኞችን፣
የጡረታ ባለመብቶችን እና
የልማት ድርጅት ሠራተኞችን ማዕከል ባደረገ መልኩ እንዲቀጥል እቅድ ተይዞለታል ሲሉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X