https://amh.sputniknews.africa
ግብርና እንደ የኃይል ምንጭ፦ የአፍሪካ የግብርና ልማት ጥያቄዎች
ግብርና እንደ የኃይል ምንጭ፦ የአፍሪካ የግብርና ልማት ጥያቄዎች
Sputnik አፍሪካ
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በክፍል አንድ ከታዋቂው የግብርና ሳይንቲስት እና ተመራማሪ ፀደቀ አባተ (ዶ/ር) ጋር በመሆን አፍሪካ ለምን ልማቷን ለሌላ አካል አሳልፋ መስጠት እንደማትችል፤ እንደ እንሰት ካሉ የሀገር በቀል ሰብሎች... 20.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-20T20:31+0300
2026-01-20T20:31+0300
2026-01-21T18:32+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2966279_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_8b2388bd8b9a60155a619f3534069ea6.png
ግብርና እንደ የኃይል ምንጭ፦ የአፍሪካ የግብርና ልማት ጥያቄዎች
Sputnik አፍሪካ
"የኢትዮጵያ የግብርና ምርት 94 በመቶው በጥሬው ነው ወደ ውጭ የሚላከው። ምንም ዓይነት እሴት አይጨመርበትም። [...] እኔ ማየት የምፈልገው አፍሪካ ራሷን መመገብ ብቻ ሳይሆን ለቀሪው ዓለምም ምግብ ስታቀርብ ነው። አፍሪካ ምግብ ለመግዛት በየዓመቱ ከ120 ቢሊዮን ዶላር በላይ እያወጣች መቀጠል የለባትም ስለዚህ ራሷን መመገብ ብቻ ሳይሆን ከዚያም በላይ የምትተርፍ አፍሪካን፤ በቂ የምግብ ምርት ለውጭ ገበያ የምትልክ አፍሪካን ማየት እፈልጋለሁ።" ሲሉ የግብርና ሳይንቲስት እና ተመራማሪ ፀደቀ አባተ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በክፍል አንድ ከታዋቂው የግብርና ሳይንቲስት እና ተመራማሪ ፀደቀ አባተ (ዶ/ር) ጋር በመሆን አፍሪካ ለምን ልማቷን ለሌላ አካል አሳልፋ መስጠት እንደማትችል፤ እንደ እንሰት ካሉ የሀገር በቀል ሰብሎች አንስቶ እስከ መሬት ፖሊሲ እና ሌሎች ጉዳዮች እንወያያለን። በክፍል ሁለት ደግሞ ኢትዮጵያ እንደ ኦፓል ያሉ ውድ ማዕድናትን በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለማካተት በምታደርገው እንቅስቃሴ ላይ በማተኮር፣ በማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከብስራት ከበደ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ዳስሰነዋል።
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በክፍል አንድ ከታዋቂው የግብርና ሳይንቲስት እና ተመራማሪ ፀደቀ አባተ (ዶ/ር) ጋር በመሆን አፍሪካ ለምን ልማቷን ለሌላ አካል አሳልፋ መስጠት እንደማትችል፤ እንደ እንሰት ካሉ የሀገር በቀል ሰብሎች አንስቶ እስከ መሬት ፖሊሲ እና ሌሎች ጉዳዮች እንወያያለን። በክፍል ሁለት ደግሞ ኢትዮጵያ እንደ ኦፓል ያሉ ውድ ማዕድናትን በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለማካተት በምታደርገው እንቅስቃሴ ላይ በማተኮር፣ በማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብስራት ከበደ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ዳስሰነዋል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2966279_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_dcbfe884cf49c1c29842646d79a2ac2c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ግብርና እንደ የኃይል ምንጭ፦ የአፍሪካ የግብርና ልማት ጥያቄዎች
20:31 20.01.2026 (የተሻሻለ: 18:32 21.01.2026) "የኢትዮጵያ የግብርና ምርት 94 በመቶው በጥሬው ነው ወደ ውጭ የሚላከው። ምንም ዓይነት እሴት አይጨመርበትም። [...] እኔ ማየት የምፈልገው አፍሪካ ራሷን መመገብ ብቻ ሳይሆን ለቀሪው ዓለምም ምግብ ስታቀርብ ነው። አፍሪካ ምግብ ለመግዛት በየዓመቱ ከ120 ቢሊዮን ዶላር በላይ እያወጣች መቀጠል የለባትም ስለዚህ ራሷን መመገብ ብቻ ሳይሆን ከዚያም በላይ የምትተርፍ አፍሪካን፤ በቂ የምግብ ምርት ለውጭ ገበያ የምትልክ አፍሪካን ማየት እፈልጋለሁ።" ሲሉ የግብርና ሳይንቲስት እና ተመራማሪ ፀደቀ አባተ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በክፍል አንድ ከታዋቂው
የግብርና ሳይንቲስት እና ተመራማሪ ፀደቀ አባተ (ዶ/ር) ጋር በመሆን አፍሪካ ለምን ልማቷን ለሌላ አካል አሳልፋ መስጠት እንደማትችል፤ እንደ እንሰት ካሉ የሀገር በቀል ሰብሎች አንስቶ እስከ መሬት ፖሊሲ እና ሌሎች ጉዳዮች እንወያያለን። በክፍል ሁለት ደግሞ ኢትዮጵያ እንደ ኦፓል ያሉ ውድ ማዕድናትን በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለማካተት በምታደርገው እንቅስቃሴ ላይ በማተኮር፣
በማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብስራት ከበደ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ዳስሰነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox