https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የደህንነት ኃይሎች በስታቭሮፖል በወታደራዊ መኮንን ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረን ዜጋ ደመሰሱ
የሩሲያ የደህንነት ኃይሎች በስታቭሮፖል በወታደራዊ መኮንን ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረን ዜጋ ደመሰሱ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የደህንነት ኃይሎች በስታቭሮፖል በወታደራዊ መኮንን ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረን ዜጋ ደመሰሱየሩሲያ የፌዴራል የደህንነት አገልግሎት እንደገለጸው፣ ግለሰቡ ከዩክሬን የደህንነት ተቋማት በተሰጠው መመሪያ መሰረት፣ ቀደም ሲል... 20.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-20T20:03+0300
2026-01-20T20:03+0300
2026-01-20T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2965870_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_15a00b9c6529718c5a510b806b6c3d00.jpg
የሩሲያ የደህንነት ኃይሎች በስታቭሮፖል በወታደራዊ መኮንን ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረን ዜጋ ደመሰሱየሩሲያ የፌዴራል የደህንነት አገልግሎት እንደገለጸው፣ ግለሰቡ ከዩክሬን የደህንነት ተቋማት በተሰጠው መመሪያ መሰረት፣ ቀደም ሲል በቁጥጥር ስር የዋለ ሌላ አሸባሪ በሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ክፍል አቅራቢያ በሚገኝ መኪና ላይ ቦምብ ለማፈንዳት እንዲጠቀምበት ፈንጂ በድብቅ ቦታ ቀብሮ ተገኝቷል።ግለሰቡ ከደህንነት መኮንኖች ጋር በገጠመው የተኩስ ልውውጥ ወቅት የታጠቀዉን መሣሪያ በመጠቀም ተቃውሞውን ያሳየ ሲሆን፣ በእጁ ላይ ሽጉጥ፣ የእጅ ቦምብ እና አጭር ጠመንጃ ተገኝቶበታል።ምስል በኤፍኤስቢ የሕዝብ ግንኙነት ማዕከልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ የደህንነት ኃይሎች በስታቭሮፖል በወታደራዊ መኮንን ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረን ዜጋ ደመሰሱ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የደህንነት ኃይሎች በስታቭሮፖል በወታደራዊ መኮንን ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረን ዜጋ ደመሰሱ
2026-01-20T20:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2965870_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c305d502ad6e6a5d120358fb4cb51de2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የደህንነት ኃይሎች በስታቭሮፖል በወታደራዊ መኮንን ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረን ዜጋ ደመሰሱ
20:03 20.01.2026 (የተሻሻለ: 20:14 20.01.2026) የሩሲያ የደህንነት ኃይሎች በስታቭሮፖል በወታደራዊ መኮንን ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲያቅድ የነበረን ዜጋ ደመሰሱ
የሩሲያ የፌዴራል የደህንነት አገልግሎት እንደገለጸው፣ ግለሰቡ ከዩክሬን የደህንነት ተቋማት በተሰጠው መመሪያ መሰረት፣ ቀደም ሲል በቁጥጥር ስር የዋለ ሌላ አሸባሪ በሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ክፍል አቅራቢያ በሚገኝ መኪና ላይ ቦምብ ለማፈንዳት እንዲጠቀምበት ፈንጂ በድብቅ ቦታ ቀብሮ ተገኝቷል።
ግለሰቡ ከደህንነት መኮንኖች ጋር በገጠመው የተኩስ ልውውጥ ወቅት የታጠቀዉን መሣሪያ በመጠቀም ተቃውሞውን ያሳየ ሲሆን፣ በእጁ ላይ ሽጉጥ፣ የእጅ ቦምብ እና አጭር ጠመንጃ ተገኝቶበታል።
ምስል በኤፍኤስቢ የሕዝብ ግንኙነት ማዕከል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X