አዲስ አበባ 11.7 ቢሊዩን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ከ2,500 በላይ ኢንቨስትመንቶች ፈቃዶችን ሰጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአዲስ አበባ 11
አዲስ አበባ 11 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.01.2026
ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ 11.7 ቢሊዩን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ከ2,500 በላይ ኢንቨስትመንቶች ፈቃዶችን ሰጠች

​የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እንዳስታወቀው፣ በ2018 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት ከተሰጡት ፍቃዶች መካከል 162ቱ የማስፋፊያ ፈቃዶች ሲሆኑ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ7 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ተገልጿል።

የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት መሠረት ወልደማርያም፣ 188 አልሚዎች የኢንቨስትመንት ፈቃዳቸውን አሻሽለዋል ሲሉ ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።

በዚህ ወቅት ወደ 4,68 የሚጠጉ የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸውን እና ኮሚሽኑ ከፈቃድ አሰጣጥ አገልግሎት 20 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱም ተገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0