https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ዓለም ሊያውቀው የሚገባ ሰፊ የዕውቀት ሐብት አላት - የጥምቀት በዓል ተሳታፊ
ኢትዮጵያ ዓለም ሊያውቀው የሚገባ ሰፊ የዕውቀት ሐብት አላት - የጥምቀት በዓል ተሳታፊ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ዓለም ሊያውቀው የሚገባ ሰፊ የዕውቀት ሐብት አላት - የጥምቀት በዓል ተሳታፊ አሜሪካዊው የበዓሉ ታዳሚ ኮዝሞ ሚለር፣ የጥምቀት በዓልን በኢትዮጵያ ማክበር ለእርሱ እና ለሌሎች ጥቁር አሜሪካዊያን ልዩ ትርጉም እንዳለው ይናገራል። "ሕይወት ሁሉ... 20.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-20T15:44+0300
2026-01-20T15:44+0300
2026-01-20T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2963935_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_3b028361c93ac36e5e9e1660a190585a.jpg
ኢትዮጵያ ዓለም ሊያውቀው የሚገባ ሰፊ የዕውቀት ሐብት አላት - የጥምቀት በዓል ተሳታፊ አሜሪካዊው የበዓሉ ታዳሚ ኮዝሞ ሚለር፣ የጥምቀት በዓልን በኢትዮጵያ ማክበር ለእርሱ እና ለሌሎች ጥቁር አሜሪካዊያን ልዩ ትርጉም እንዳለው ይናገራል። "ሕይወት ሁሉ የጀመረው እዚህ ነው። ሳይንስ፣ ሒሳብ፣ ፊደል መቅረጽ ሌላውም። ሁላችንም ወደ እናት አፍሪካ ቤት መምጣት አለብን። እናም ኢትዮጵያ ውስጥ መጀመር እንዳለብን ይሰማኛል።" ሲልም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ዓለም ሊያውቀው የሚገባ ሰፊ የዕውቀት ሐብት አላት - የጥምቀት በዓል ተሳታፊ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ዓለም ሊያውቀው የሚገባ ሰፊ የዕውቀት ሐብት አላት - የጥምቀት በዓል ተሳታፊ
2026-01-20T15:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2963935_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_d0e0754cc50b05f696022e6ef587bd6d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ዓለም ሊያውቀው የሚገባ ሰፊ የዕውቀት ሐብት አላት - የጥምቀት በዓል ተሳታፊ
15:44 20.01.2026 (የተሻሻለ: 15:54 20.01.2026) ኢትዮጵያ ዓለም ሊያውቀው የሚገባ ሰፊ የዕውቀት ሐብት አላት - የጥምቀት በዓል ተሳታፊ
አሜሪካዊው የበዓሉ ታዳሚ ኮዝሞ ሚለር፣ የጥምቀት በዓልን በኢትዮጵያ ማክበር ለእርሱ እና ለሌሎች ጥቁር አሜሪካዊያን ልዩ ትርጉም እንዳለው ይናገራል።
"ሕይወት ሁሉ የጀመረው እዚህ ነው። ሳይንስ፣ ሒሳብ፣ ፊደል መቅረጽ ሌላውም። ሁላችንም ወደ እናት አፍሪካ ቤት መምጣት አለብን። እናም ኢትዮጵያ ውስጥ መጀመር እንዳለብን ይሰማኛል።" ሲልም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X