ፑቲን የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ቱዋዴራ በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላኩ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ቱዋዴራ በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላኩ
ፑቲን የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ቱዋዴራ በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላኩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.01.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ቱዋዴራ በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላኩ

የሩሲያ ፕሬዚዳንት፤ ቱዋዴራ በሞስኮ እና በባንጊዊ መካከል ያለውን የወዳጅነት ግንኙነት ለማጠናከር ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥተዋል።

በተጨማሪም፤ በድጋሚ የተመረጡት የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት በቀጣይ በተለያዩ ዘርፎች የሁለቱን ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት እና የሁለትዮሽ ትብብር ለማሳደግ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0