https://amh.sputniknews.africa/20260119/2953024.html
ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ ለሰባተኛ ጊዜ መመረጣቸውን ተከትሎ ኡጋንዳ የኢንተርኔት አገልግሎትን በከፊል መለሠች
ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ ለሰባተኛ ጊዜ መመረጣቸውን ተከትሎ ኡጋንዳ የኢንተርኔት አገልግሎትን በከፊል መለሠች
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ ለሰባተኛ ጊዜ መመረጣቸውን ተከትሎ ኡጋንዳ የኢንተርኔት አገልግሎትን በከፊል መለሠች አጠቃላይ የኢንተርኔት ትስስር ከምሽቱ 5 ሰዓት አካባቢ ቢመለስም፤ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች አሁንም እንደተዘጉ መሆናቸውን የአገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች... 19.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-19T16:59+0300
2026-01-19T16:59+0300
2026-01-19T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/13/2955861_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_f9fb3fde9e9055074fb82b3ff741b0e8.jpg
ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ ለሰባተኛ ጊዜ መመረጣቸውን ተከትሎ ኡጋንዳ የኢንተርኔት አገልግሎትን በከፊል መለሠች አጠቃላይ የኢንተርኔት ትስስር ከምሽቱ 5 ሰዓት አካባቢ ቢመለስም፤ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች አሁንም እንደተዘጉ መሆናቸውን የአገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች ለደንበኞቻቸው አሳውቀዋል። እርምጃው መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችን በከፊል ለማገድ ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ የመጣ ነው። ውሳኔው የንግድ ተቋማት ሥራቸውን እንዲቀጥሉ በማስቻል መንግሥት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የጣለው ገደብ እንደተጠበቀ እንዲቆይ የሚያደርግ መሆኑን የኤርቴል ኡጋንዳ ቃል አቀባይ ዴቪድ ቢሩንጊ አረጋግጠዋል። በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/13/2955861_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_e2d60189fc88f8bbe0fd7b0db4a908a2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ ለሰባተኛ ጊዜ መመረጣቸውን ተከትሎ ኡጋንዳ የኢንተርኔት አገልግሎትን በከፊል መለሠች
16:59 19.01.2026 (የተሻሻለ: 20:04 19.01.2026) ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ ለሰባተኛ ጊዜ መመረጣቸውን ተከትሎ ኡጋንዳ የኢንተርኔት አገልግሎትን በከፊል መለሠች
አጠቃላይ የኢንተርኔት ትስስር ከምሽቱ 5 ሰዓት አካባቢ ቢመለስም፤ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች አሁንም እንደተዘጉ መሆናቸውን የአገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች ለደንበኞቻቸው አሳውቀዋል። እርምጃው መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችን በከፊል ለማገድ ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ የመጣ ነው።
ውሳኔው የንግድ ተቋማት ሥራቸውን እንዲቀጥሉ በማስቻል መንግሥት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የጣለው ገደብ እንደተጠበቀ እንዲቆይ የሚያደርግ መሆኑን የኤርቴል ኡጋንዳ ቃል አቀባይ ዴቪድ ቢሩንጊ አረጋግጠዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X