የደቡብ አፍሪካ ጦር በጎርፍ ወደተመታችው ሞዛምቢክ የነፍስ አድን ቡድን የያዘ ሄሊኮፕተር ላከ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየደቡብ አፍሪካ ጦር በጎርፍ ወደተመታችው ሞዛምቢክ የነፍስ አድን ቡድን የያዘ ሄሊኮፕተር ላከ
የደቡብ አፍሪካ ጦር በጎርፍ ወደተመታችው ሞዛምቢክ የነፍስ አድን ቡድን የያዘ ሄሊኮፕተር ላከ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.01.2026
ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ ጦር በጎርፍ ወደተመታችው ሞዛምቢክ የነፍስ አድን ቡድን የያዘ ሄሊኮፕተር ላከ

የፍለጋ እና የነፍስ አድን ቡድኑ የደቡብ አፍሪካ አየር ኃይል ንብረት የሆነችውን "ኦሪክስ" የተሰኘች ሄሊኮፕተርን ያካተተ ነው።

የደቡብ አፍሪካ የጦር ኃይሎች ባወጣው መግለጫ መሠረት፤ ቡድኑ ከአካባቢው የነፍስ አድን አገልግሎት ሰጪዎች ጋር በመቀናጀት ሥራውን ያከናውናል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የደቡብ አፍሪካ ጦር በጎርፍ ወደተመታችው ሞዛምቢክ የነፍስ አድን ቡድን የያዘ ሄሊኮፕተር ላከ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የደቡብ አፍሪካ ጦር በጎርፍ ወደተመታችው ሞዛምቢክ የነፍስ አድን ቡድን የያዘ ሄሊኮፕተር ላከ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0