#viral | ቺሊ በከባድ የሰደድ እሳት ነደደች

ሰብስክራይብ
#viral | ቺሊ በከባድ የሰደድ እሳት ነደደች

የእሳት ስርጭቱ በጣም ፈጣን በመሆኑ ባለሥልጣናት የቅድመ ጥንቃቄ እርምጃዎችን እንደወሰዱ እና ለተፈናቃዮች መጠለያዎችን እንደከፈቱ የሀገሪቱ የብሔራዊ የአደጋ መከላከልና አስተዳደር አገልግሎት አስታውቋል።

አካባቢውን ባጥለቀለቀው የተፈጥሮ አደጋ ቢያንስ 16 ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ዘገባዎች አመልክተዋል።

በሰደድ እሳቱ ምክንያት የቺሊ ፕሬዚዳንት አደጋው በተከሰተባቸው ክልሎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0