https://amh.sputniknews.africa
ትናንት በተካሄደው የከተራ በዓል
ትናንት በተካሄደው የከተራ በዓል
Sputnik አፍሪካ
ትናንት በተካሄደው የከተራ በዓል በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት አራት አገልጋይ ወጣቶች በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ የሞት አደጋው የደረሰባቸው ወጣቶች በኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ፋንታ መድኃኒዓለም ቤተክስርስቲያን አገልጋዮች መሆናቸውን የሀገር ውስጥ... 19.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-19T13:57+0300
2026-01-19T13:57+0300
2026-01-19T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/13/2948348_0:44:800:494_1920x0_80_0_0_a5c5e3af584c383d2d69fa7348ef13a1.jpg
ትናንት በተካሄደው የከተራ በዓል በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት አራት አገልጋይ ወጣቶች በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ የሞት አደጋው የደረሰባቸው ወጣቶች በኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ፋንታ መድኃኒዓለም ቤተክስርስቲያን አገልጋዮች መሆናቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። "ወጣቶቹ ታቦታቱን ከፀሐይ ለመከላከል የሚጠቀሙበት ሰረገላ ከኤሌክትሪክ መስመር ጋር ተገናኝቶ በፈጠረው ንዝረት አደጋው" እንደደረሰባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አረጋግጣለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/13/2948348_42:0:758:537_1920x0_80_0_0_8bef36dcf38ebc854800bd91ab83e40f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትናንት በተካሄደው የከተራ በዓል
13:57 19.01.2026 (የተሻሻለ: 14:04 19.01.2026) ትናንት በተካሄደው የከተራ በዓል
በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት አራት አገልጋይ ወጣቶች በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ
የሞት አደጋው የደረሰባቸው ወጣቶች በኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ፋንታ መድኃኒዓለም ቤተክስርስቲያን አገልጋዮች መሆናቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
"ወጣቶቹ ታቦታቱን ከፀሐይ ለመከላከል የሚጠቀሙበት ሰረገላ ከኤሌክትሪክ መስመር ጋር ተገናኝቶ በፈጠረው ንዝረት አደጋው" እንደደረሰባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አረጋግጣለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X