የካሚካዜ ድሮኖች ዓለም አቀፍ ፍላጎት እስከ 2030 ድረስ በ400 በመቶ ያድጋል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የካሚካዜ ድሮኖች ዓለም አቀፍ ፍላጎት እስከ 2030 ድረስ በ400 በመቶ ያድጋል ተባለ
⬆ በጠቅላላው የድሮኖች ፍላጎት 120 በመቶ ይጨምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የሩሲያ ወታደራዊ ኤክስፖርት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አሌክሳንደር ሚኪዬቭ አስታውቀዋል።
ሩሲያ ሰራሹ ላንሴት ድሮን ከ4 ሺህ በላይ የዩክሬን ወታደራዊ መሳሪያዎችን ከጥቅም ውጭ እንዳደረገ ሮሶንቦሮንኤክስፖርት ጠቁሟል።
በሮስቴክ የመንግሥት ኮርፖሬሽን ስር ያሉ የሩሲያ ኩባንያዎች በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ በርካታ ሰው አልባ የአየር ድሮኖችን (ዩኤቪዎችን) ያቀርባሉ። እንደ ሮሶቦሮንኤክስፖርት ገለጻ፤ ይህ ዘርፍ በዓለም አቀፍ የጦር መሣሪያ ገበያ ፈጣን እድገት እያሳዩ ካሉ ዘርፎች አንዱ ሆኖ ቀጥሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X