የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የያዙ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ከ31.5 ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የያዙ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ከ31
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የያዙ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ከ31 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.01.2026
ሰብስክራይብ

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የያዙ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ከ31.5 ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ እና ሐረር ከተሞች ከ90 በመቶ በላይ ነዋሪዎቻቸውን አስመዝግበዋል መባሉን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

አገልግሎቱን ለማስፋት በቀን ከ100 በላይ ሰዎችን የመመዝገብ አቅም ያላቸው 6 ሺህ ማሽኖች በመላው ሀገሪቱ ተከፋፍለው ሥራ ላይ ውለዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን እስከ 140 ሺህ ሰዎች ለፋይዳ መታወቂያ እየተመዘገቡ ነው።

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ሥር በዚህ ዓመት 90 ሚሊዮን ነዋሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0