ደቡብ አፍሪካ በደርዘን ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን የጎርፍ አደጋ ተከትሎ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አወጀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደቡብ አፍሪካ በደርዘን ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን የጎርፍ አደጋ ተከትሎ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አወጀች
ደቡብ አፍሪካ በደርዘን ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን የጎርፍ አደጋ ተከትሎ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አወጀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.01.2026
ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ በደርዘን ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን የጎርፍ አደጋ ተከትሎ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አወጀች

ከታህሳስ 2025 መጨረሻ ጀምሮ የደረሰው የጎርፍ፣ የመብረቅ፣ የኃይለኛ ንፋስ እና የዝናብ አደጋ በሊምፖፖ፣ ምፑማላንጋ፣ ክዋዙሉ-ናታል፣ ምስራቃዊ ኬፕ እና ሰሜን ምዕራብ ግዛቶች ላይ ጉዳት ማድረሱን የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ማዕከል አስታውቋል።

አደጋው በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ከመቅጠፉም በላይ በመሠረተ ልማት እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አድሷል።

የደቡብ አፍሪካ ሜትሮሎጂ አገልግሎት፤ ከአራት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛውን የቅድመ-ጥንቃቄ ማስጠንቀቂያ ደረጃ ለሊምፖፖ እና ለምፑማላንጋ ግዛቶች ቀደም ሲል አውጥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ደቡብ አፍሪካ በደርዘን ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን የጎርፍ አደጋ ተከትሎ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አወጀች - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0