https://amh.sputniknews.africa
የምዕራባውያን ሩሲያን በዩክሬን በኩል የማሸነፍ ቁማር አልተሳካም – የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
የምዕራባውያን ሩሲያን በዩክሬን በኩል የማሸነፍ ቁማር አልተሳካም – የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
Sputnik አፍሪካ
የምዕራባውያን ሩሲያን በዩክሬን በኩል የማሸነፍ ቁማር አልተሳካም – የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን በዩክሬን ግጭት ዙሪያ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማምጣት የተገኙ እውነተኛ አጋጣሚዎች ሁሉ በምዕራባውያን ውድቅ ተደርገዋል ሲሉ የቀድሞ የአሜሪካ ሌተናል ኮሎኔል... 19.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-19T11:34+0300
2026-01-19T11:34+0300
2026-01-19T11:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/13/2944082_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_79f7bd9e5fa7ce47eba667372731ae3f.jpg
የምዕራባውያን ሩሲያን በዩክሬን በኩል የማሸነፍ ቁማር አልተሳካም – የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን በዩክሬን ግጭት ዙሪያ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማምጣት የተገኙ እውነተኛ አጋጣሚዎች ሁሉ በምዕራባውያን ውድቅ ተደርገዋል ሲሉ የቀድሞ የአሜሪካ ሌተናል ኮሎኔል ዳንኤል ዴቪስ ተናግረዋል። “ለዩክሬን ግጭት ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማግኘት ዕድል በተፈጠረ ቁጥር አሜሪካ ውድቅ ታደርገው ነበር። ‘አይሆንም፣ ይህንን አንፈልግም፤ የምንፈልገው ሩሲያ እንድትሸነፍ ብቻ ነው’ እንል ነበር” ብለዋል። “አውሮፓ ለዚህ ዋነኛ አበረታች ነበረች... የባይደን አስተዳደር ዩክሬንን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ሩሲያን ለማሸነፍ ከመሞከር ውጭ ያደረገው ነገር የለም። ያ ደግሞ አልተሳካም።” ሩሲያ እየጠነከረች መምጣቷን እንደቀጠለች አፅንዖት የሰጡት ተንታኙ፤ ምዕራባውያን ሩሲያን “ለማዳከም” ያደረጉት ሙከራ ሁሉ ከሽፏል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የምዕራባውያን ሩሲያን በዩክሬን በኩል የማሸነፍ ቁማር አልተሳካም – የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
Sputnik አፍሪካ
የምዕራባውያን ሩሲያን በዩክሬን በኩል የማሸነፍ ቁማር አልተሳካም – የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
2026-01-19T11:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/13/2944082_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_0ed00e244423b442754c1ee891898e15.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምዕራባውያን ሩሲያን በዩክሬን በኩል የማሸነፍ ቁማር አልተሳካም – የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
11:34 19.01.2026 (የተሻሻለ: 11:44 19.01.2026) የምዕራባውያን ሩሲያን በዩክሬን በኩል የማሸነፍ ቁማር አልተሳካም – የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
በዩክሬን ግጭት ዙሪያ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማምጣት የተገኙ እውነተኛ አጋጣሚዎች ሁሉ በምዕራባውያን ውድቅ ተደርገዋል ሲሉ የቀድሞ የአሜሪካ ሌተናል ኮሎኔል ዳንኤል ዴቪስ ተናግረዋል።
“ለዩክሬን ግጭት ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማግኘት ዕድል በተፈጠረ ቁጥር አሜሪካ ውድቅ ታደርገው ነበር። ‘አይሆንም፣ ይህንን አንፈልግም፤ የምንፈልገው ሩሲያ እንድትሸነፍ ብቻ ነው’ እንል ነበር” ብለዋል።
“አውሮፓ ለዚህ ዋነኛ አበረታች ነበረች... የባይደን አስተዳደር ዩክሬንን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ሩሲያን ለማሸነፍ ከመሞከር ውጭ ያደረገው ነገር የለም። ያ ደግሞ አልተሳካም።”
ሩሲያ እየጠነከረች መምጣቷን እንደቀጠለች አፅንዖት የሰጡት ተንታኙ፤ ምዕራባውያን ሩሲያን “ለማዳከም” ያደረጉት ሙከራ ሁሉ ከሽፏል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X