https://amh.sputniknews.africa
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል ድሏን በድምቀት እያከበረች ትገኛለች
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል ድሏን በድምቀት እያከበረች ትገኛለች
Sputnik አፍሪካ
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል ድሏን በድምቀት እያከበረች ትገኛለች ሴኔጋል በ2021 ካሳካቸው ዋንጫ በኋላ በውድድሩ ያገኘችው ሁለተኛው ድል ነው። የቴራንጋ አንበሶች (ሴኔጋል) የአትላስ አንበሶችን በራባት በተካሄደው የትናንት ምሽቱ የፍፃሜ... 19.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-19T10:43+0300
2026-01-19T10:43+0300
2026-01-19T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/13/2942607_18:0:1262:700_1920x0_80_0_0_7fe2cb696a025001125b197310eeb7f9.jpg
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል ድሏን በድምቀት እያከበረች ትገኛለች ሴኔጋል በ2021 ካሳካቸው ዋንጫ በኋላ በውድድሩ ያገኘችው ሁለተኛው ድል ነው። የቴራንጋ አንበሶች (ሴኔጋል) የአትላስ አንበሶችን በራባት በተካሄደው የትናንት ምሽቱ የፍፃሜ ጨዋታ በተጨማሪ ሰዓት 1 ለ 0 አሸንፈዋል። በመደበኛው የጭማሪ ሰዓት ሞሮኮ ያገኘችውን የፍጹም ቅጣት ምት ሳትጠቀምበት ቀርታለች። የሴኔጋልን የማሸነፊያ ግብ ፔፕ አላሳን ጌይ በተጨማሪ ሰዓት የመጀመሪያ አጋማሽ 94ኛ ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። የስፑትኒክ አፍሪካ ምሥሎች በሴኔጋል መዲና ዳካር ድሉን ተከትሎ የተስተዋሉ ታላቅ የደስታ ትዕይንቶችን ይዘዋል። በተጨማሪም በውጭ ሀገር የሚኖሩ የሴኔጋል ተወላጆች በደስታ ሲፈነጥዙ የሚያሳዩ አስደናቂ ምሥሎች በአልጀርስ (ቪዲዮ 4) እና በፓሪስ (ቪዲዮ 5) ተቀርፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል ድሏን በድምቀት እያከበረች ትገኛለች
Sputnik አፍሪካ
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል ድሏን በድምቀት እያከበረች ትገኛለች
2026-01-19T10:43+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/13/2942607_174:0:1107:700_1920x0_80_0_0_3153204e17dce5379ab0151f44110c18.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia