ግሪንላንድ የአሜሪካ የተስፋፊነት ዘመን መመለሱን ታመለክት ይሆን?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱግሪንላንድ የአሜሪካ የተስፋፊነት ዘመን መመለሱን ታመለክት ይሆን?
ግሪንላንድ የአሜሪካ የተስፋፊነት ዘመን መመለሱን ታመለክት ይሆን? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.01.2026
ሰብስክራይብ

ግሪንላንድ የአሜሪካ የተስፋፊነት ዘመን መመለሱን ታመለክት ይሆን?

"የግሪንላንድ ግዢ፤ ከቶማስ ጄፈርሰን ዘመን የሉዊዚያና ግዛት ግዢ፣ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን የአላስካ ግዛት ግዢ እንዲሁም ከሃዋይ ግዛት ግኝት በኋላ በእርግጥም የዩናይትድ ስቴትስ የግዛት መስፋፋት ታሪክ ቀጣይነት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ ግዢው ስኬታማ ከሆነ ከዚህ ታሪካዊ አቅጣጫ ጋር ይስተካከላል" ሲሉ የግሎባል ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ የምርምር ባልደረባ እና "Bombs for Peace: NATO’s Humanitarian War on Yugoslavia" መጽሐፍ ደራሲ ዶ/ር ጆርጅ ሳሙኤሊ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ሆኖም "ከተለመደው የኢምፓየር ግንባታ ይልቅ የግዛት ማስፋፋያ ፖሊሲ መመለስን ስለሚያመለክት" ዘመናዊ "ኒዮ-ኢምፔሪያሊዝም" ማለት እንዳልሆነ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0