የአዲስ አበባ የከተራ በዓል አከባበር ድባብ
14:47 18.01.2026 (የተሻሻለ: 14:54 18.01.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የአዲስ አበባ የከተራ በዓል አከባበር ድባብ
ከተራ በዓል በየዓመቱ በበዓለ ጥምቀት ዋዜማ ጥር 10 ቀን ይውላል።
በዕለቱ ታቦታት ከየአብያተ ክርስቲያናቱ ወጥተው ወደ “ጥምቀተ ባሕር” በዝማሬና በምዕመናን በመታጀብ ከተጓዙ በኋላ በሥፍራው በጸሎት ያድራሉ፡፡
በማግስቱ ጥር 11 ቀን ማለዳ በሚከናወነው የጥምቀት በዓል፤ ካህናት የባሕሩን ውሃ በማባረክ በዮርዳኖስ ወንዝ የተከናወነውን የኢየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት ለማስታወስ ውሃውን በምዕመናን ላይ ይረጫሉ።
ምሥሎቹ በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የተነሱ ናቸው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/2
© telegram sputnik_ethiopia

2/2
© telegram sputnik_ethiopia
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
2/2
© telegram sputnik_ethiopia