የትራምፕ የግሪንላንድ ቁማር- ከፖልክ እና ማኪንሌይ ጋር ታሪክ ይጋሩ ይሆን?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየትራምፕ የግሪንላንድ ቁማር- ከፖልክ እና ማኪንሌይ ጋር ታሪክ ይጋሩ ይሆን?
የትራምፕ የግሪንላንድ ቁማር- ከፖልክ እና ማኪንሌይ ጋር ታሪክ ይጋሩ ይሆን? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.01.2026
ሰብስክራይብ

የትራምፕ የግሪንላንድ ቁማር- ከፖልክ እና ማኪንሌይ ጋር ታሪክ ይጋሩ ይሆን?

ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት የሚያደርጉት ጥረት ጂኦፖሊቲካ ግርግር ብቻ አይደለም። ከሆነላቸው ከቀዳሚ የዩናይትድ ስቴትስ የግዛት አስፋፊ መሪዎች አንዱ እና የሀገሪቱን ካርታ እንደገና የቀረጹ ፕሬዚዳንቶች ወራሽ በመሆን በታሪክ መዝገብ ይሠፍራሉ፡፡

ጄምስ ኬ. ፖልክ (1845–1849) - ከሜክሲኮ ጋር የተካሄደው ጦርነት ተከትሎ ቴክሳስን፣ ኦሪገንን እና ሰፊ ግዛቶችን አዋህደዋል።

ዊሊያም ማኪንሌይ (1897–1901) - ፖርቶ ሪኮን፣ ጉዋምን እና ፊሊፒንስን በመቆጣጠር አሜሪካን የቅኝ ግዛት ኃይል አድርገዋታል።

ትራምፕ ግሪንላንድን (2.1 ሚሊዮን ኪ.ሜ²) መቀላቀል ቢችሉ፤ አሜሪካ ካናዳን በመብለጥ በስፋት ከዓለም ሁለተኛዋ ትልቅ ሀገር መሆን ትችላለች።

ግሪንላንድ “በረዶና ፔንግዊን” ብቻ አይደለችም፦

በአርክቲክ ቀጣና ቁልፍ የሆነ ስትራቴጂካዊ ቦታ፤

ሰፊ ሀብቶችና አህጉራዊ ሼልፍ፣

ለአሜሪካን "የዋልታ ኢምፓየር" ትልቅ እርምጃ ናት።

◻ ማኪንሌይ ለሀገሪቱ ደሴቶችን ካስገኙ፤ ትራምፕ ደግሞ አንድ አህጉራዊ ክፍልን ሊቀላቅሉ ይችላሉ። ቢሳካ እ.ኤ.አ በ1867 አላስካ ከተገዛች ወዲህ ትልቁ የግዛት ስምምነት እና የቀጠለው የአሜሪካ የግዛት መስፋፋት ታሪክ ዘመናዊ ምዕራፍን ይወክላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0