https://amh.sputniknews.africa
የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
Sputnik አፍሪካ
የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ ሥርዓተ ቀብሩ፤ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ የሥራ ባልደረቦችና ወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም በርካታ የአርቲስቱ... 18.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-18T12:17+0300
2026-01-18T12:17+0300
2026-01-18T12:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/12/2930250_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_aeb3d6e4611b0da137225d048eacaefd.jpg
የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ ሥርዓተ ቀብሩ፤ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ የሥራ ባልደረቦችና ወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም በርካታ የአርቲስቱ አድናቂዎች በተገኙበት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በፊልም እና በቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እንዲሁም በሌሎች የጥበብ ሥራዎቹ ስመጥርና ተወዳጅ የሆነው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/12/2930250_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_a9cdb09f7a2c81945687ced9cfd772c6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
12:17 18.01.2026 (የተሻሻለ: 12:24 18.01.2026) የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
ሥርዓተ ቀብሩ፤ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ የሥራ ባልደረቦችና ወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም በርካታ የአርቲስቱ አድናቂዎች በተገኙበት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።
በፊልም እና በቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እንዲሁም በሌሎች የጥበብ ሥራዎቹ ስመጥርና ተወዳጅ የሆነው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X