https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ኅብረት በድጋሚ ለተመረጡት የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ
የአፍሪካ ኅብረት በድጋሚ ለተመረጡት የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት በድጋሚ ለተመረጡት የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ የአፍሪካ ኅብረት በኡጋንዳ የተካሄደውን ምርጫ አፈጻጸም ማድነቁን የኮሚሽኑ ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል።... 18.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-18T11:58+0300
2026-01-18T11:58+0300
2026-01-18T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/12/2930037_0:36:800:486_1920x0_80_0_0_ed9988b0dc5ea9359f862f9b6ae790d6.jpg
የአፍሪካ ኅብረት በድጋሚ ለተመረጡት የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ የአፍሪካ ኅብረት በኡጋንዳ የተካሄደውን ምርጫ አፈጻጸም ማድነቁን የኮሚሽኑ ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ኅብረቱ የአኅጉሪቱን የዲሞክራሲ እና የመልካም አስተዳደር እድገት እንደሚደግፍ ያረጋገጡት ሊቀመንበሩ፤ የኡጋንዳ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ስኬቶችን፣ ሰላምን፣ ደህንነትን እና ልማትን ለማጠናከር ላሳዩት ቁርጠኝነት ምሥጋናቸውን አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/12/2930037_52:0:748:522_1920x0_80_0_0_1ba0e027530259c19863e3459d87bdcd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ኅብረት በድጋሚ ለተመረጡት የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ
11:58 18.01.2026 (የተሻሻለ: 12:04 18.01.2026) የአፍሪካ ኅብረት በድጋሚ ለተመረጡት የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ
የአፍሪካ ኅብረት በኡጋንዳ የተካሄደውን ምርጫ አፈጻጸም ማድነቁን የኮሚሽኑ ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
ኅብረቱ የአኅጉሪቱን የዲሞክራሲ እና የመልካም አስተዳደር እድገት እንደሚደግፍ ያረጋገጡት ሊቀመንበሩ፤ የኡጋንዳ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ስኬቶችን፣ ሰላምን፣ ደህንነትን እና ልማትን ለማጠናከር ላሳዩት ቁርጠኝነት ምሥጋናቸውን አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X