ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ የመጀመሪያውን መዳረሻ ደንቢ ኢኮ ሎጅን በይፋ መረቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ የመጀመሪያውን መዳረሻ ደንቢ ኢኮ ሎጅን በይፋ መረቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ የመጀመሪያውን መዳረሻ ደንቢ ኢኮ ሎጅን በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.01.2026
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ የመጀመሪያውን መዳረሻ ደንቢ ኢኮ ሎጅን በይፋ መረቁ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባው ይህ ሎጅ በ36.7 ሄክታር ጥብቅ ደን ላይ ያረፈ ነው፡፡

የደንቢ ኢኮ ሎጅ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት፤ ከገበታ ለሸገር እና ገበታ ለሀገር መርኃ-ግብሮች የቀጠለ እና ሥራዎቹን ወደ አዳዲስ አካባቢዎች የወሰደ ነው ተብሏል፡፡

“ሥራው ከአካባቢው በተገኙ የግንባታ ቁሳቁሶች እና በአካባቢ አቅም የተገነባ በመሆኑ ዘላቂነትን እና ባለቤትነትን ያንፀባርቃል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ የመጀመሪያውን መዳረሻ ደንቢ ኢኮ ሎጅን በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ የመጀመሪያውን መዳረሻ ደንቢ ኢኮ ሎጅን በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0