ኢራን በደቡብ አፍሪካ ባሕር ክልል ውስጥ በተካሄደው የብሪክስ ፕላስ የባሕር ኃይል ልምምድ ላይ መሳተፏ ተገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢራን በደቡብ አፍሪካ ባሕር ክልል ውስጥ በተካሄደው የብሪክስ ፕላስ የባሕር ኃይል ልምምድ ላይ መሳተፏ ተገለጸ
ኢራን በደቡብ አፍሪካ ባሕር ክልል ውስጥ በተካሄደው የብሪክስ ፕላስ የባሕር ኃይል ልምምድ ላይ መሳተፏ ተገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.01.2026
ሰብስክራይብ

ኢራን በደቡብ አፍሪካ ባሕር ክልል ውስጥ በተካሄደው የብሪክስ ፕላስ የባሕር ኃይል ልምምድ ላይ መሳተፏ ተገለጸ

ኢራን “ዊል ፎር ፒስ 2026” በተሰኘው ወታደራዊ ልምምድ ላይ በሁሉም ኩነቶች መሳተፏን የሁኔታው ቅርበት ያላቸው ምንጭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

እንደ ምንጩ ገለጻ ከሆነ፤ የኢራን ተወካዮች በልምምዱ የመክፈቻ እና የመዝጊያ ሰልፎች ላይም ተሳትፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0