https://amh.sputniknews.africa/20260117/2927690.html
ሩሲያ በከፍተኛ ደረጃ ውይይቶች እና በባሕር ኃይል ግንኙነቶች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ትስስሯን አጠናክራለች - የመከላከያ ሚኒስቴር
ሩሲያ በከፍተኛ ደረጃ ውይይቶች እና በባሕር ኃይል ግንኙነቶች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ትስስሯን አጠናክራለች - የመከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በከፍተኛ ደረጃ ውይይቶች እና በባሕር ኃይል ግንኙነቶች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ትስስሯን አጠናክራለች - የመከላከያ ሚኒስቴር በ2026 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ሞስኮ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ካሜሩንን ጨምሮ... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T20:35+0300
2026-01-17T20:35+0300
2026-01-17T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2927536_0:35:800:485_1920x0_80_0_0_559788641c4e3ce985a199fbbcd55f21.jpg
ሩሲያ በከፍተኛ ደረጃ ውይይቶች እና በባሕር ኃይል ግንኙነቶች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ትስስሯን አጠናክራለች - የመከላከያ ሚኒስቴር በ2026 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ሞስኮ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ካሜሩንን ጨምሮ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ተከታታይነትና ከፍተኛ ወታደራዊ ምክክሮችን እንዳካሄደች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ውይይቶቹ በወቅታዊ እና ቀጣይ ወታደራዊ እና ቴክኒካዊ የትብብር ዘርፎች ዙሪያ ያተኮሩ እንደነበሩ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ገልጿል። አጋር ሀገራቱ ለተመሠረተው ግንኙነት አድናቆታቸውን በመግለፅ፤ የጦሮቻቸውን የውጊያ ዝግጁነት እንደሚያሳድግ እና ከሩሲያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንደሚያጠናክር አመልክተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2927536_54:0:746:519_1920x0_80_0_0_6adb3d38815c01779950bf5aabeb0e97.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በከፍተኛ ደረጃ ውይይቶች እና በባሕር ኃይል ግንኙነቶች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ትስስሯን አጠናክራለች - የመከላከያ ሚኒስቴር
20:35 17.01.2026 (የተሻሻለ: 20:44 17.01.2026) ሩሲያ በከፍተኛ ደረጃ ውይይቶች እና በባሕር ኃይል ግንኙነቶች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ትስስሯን አጠናክራለች - የመከላከያ ሚኒስቴር
በ2026 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ሞስኮ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ካሜሩንን ጨምሮ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ተከታታይነትና ከፍተኛ ወታደራዊ ምክክሮችን እንዳካሄደች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ውይይቶቹ በወቅታዊ እና ቀጣይ ወታደራዊ እና ቴክኒካዊ የትብብር ዘርፎች ዙሪያ ያተኮሩ እንደነበሩ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
አጋር ሀገራቱ ለተመሠረተው ግንኙነት አድናቆታቸውን በመግለፅ፤ የጦሮቻቸውን የውጊያ ዝግጁነት እንደሚያሳድግ እና ከሩሲያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንደሚያጠናክር አመልክተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X