የዛፖሮዢዬ ክልል ፕሪሉኪ መንደር ነፃ ወጣች
20:22 17.01.2026 (የተሻሻለ: 21:24 17.01.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የዛፖሮዢዬ ክልል ፕሪሉኪ መንደር ነፃ ወጣች
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አካባቢው እንዴት ነጻ እንደወጣ እና አዎንታዊ አንደምታውን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።
የሩሲያ ጦር በጋይቹር ወንዝ ምዕራባዊ ዳርቻ በሚገኘው የጠላት መከላከያ መስመር ላይ እስከ 2.5 ኪሎ ሜትር ዘልቆ በመግባት በዛፖሮዢዬ ግዛት የምትገኘውን ፕሪሉኪ መንደር ነፃ ማውጣቱን የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
▪ ዘመቻው 15 ካሬ ኪሎ ሜትር የጠላት ቁልፍ የመከላከያ ቀጣናን በሩሲያ ቁጥጥር ስር እንዲሆን አድርጓል።
▪ በውጊያው ከፍተኛ ቁጥር የጠላት የሰው ኃይል እና የጦር መሳሪያዎች መውደመዋል።
የፕሪሉኪ ነፃ መውጣት በጋይቹር ወንዝ ምዕራባዊ ዳርቻ የሚገኘውን የጦር ይዞታ በማስፋት ወደ ክልሉ ለሚደረግ ተጨማሪ ግስጋሴ መደላድል እንደሚፈጥር ሚኒስቴሩ አመልክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X