https://amh.sputniknews.africa/20260117/2925781.html
ቻድ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፅያን ድንበር ተሻጋሪ ጥቃት በመሰንዘር ወታደሮቼን ገድለዋል ስትል ከሰሰች
ቻድ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፅያን ድንበር ተሻጋሪ ጥቃት በመሰንዘር ወታደሮቼን ገድለዋል ስትል ከሰሰች
Sputnik አፍሪካ
ቻድ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፅያን ድንበር ተሻጋሪ ጥቃት በመሰንዘር ወታደሮቼን ገድለዋል ስትል ከሰሰች የቻድ መንግሥት የሱዳን አማፅያን በሀገሪቱ ወታደራዊ እና ሲቪል ኢላማዎች ላይ በፈፀሙት ጥቃት ቢያንስ ሰባት ወታደሮቼ ተገድለዋል ሲል ባወጣው... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T19:26+0300
2026-01-17T19:26+0300
2026-01-18T07:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/12/2928172_0:232:598:568_1920x0_80_0_0_3b69d8eca95fcd1aafab5303a1dcd2ec.jpg
ቻድ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፅያን ድንበር ተሻጋሪ ጥቃት በመሰንዘር ወታደሮቼን ገድለዋል ስትል ከሰሰች የቻድ መንግሥት የሱዳን አማፅያን በሀገሪቱ ወታደራዊ እና ሲቪል ኢላማዎች ላይ በፈፀሙት ጥቃት ቢያንስ ሰባት ወታደሮቼ ተገድለዋል ሲል ባወጣው መግለጫ ድርጊቱን ኮንኗል። የሱዳን የእርስ በርስ ግጭት ተሳታፊ ታጣቂ የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተዋጊዎች፤ ቻድ ውስጥ በሰነዘሩት ጥቃት ሌሎች በርካታ ሰዎችን እንዳቆሰሉም ባለሥልጣናት ገልጸዋል። የሱዳን መንግሥት፤ ቻድ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ድንበር በኩል የውጭ ኃይሎች ለአማፅያኑ የሚያስገቡት የጦር መሳሪያ እንዲያልፍ ትፈቅዳለች በማለት ሲከስ፤ ቻድ ግን በሱዳን ውስጣዊ ጦርነት ጣልቃ እንደማትገባ በተደጋጋሚ ትገልጻለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/12/2928172_0:176:598:625_1920x0_80_0_0_bf2956a58aeefe5334dec96a33008456.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቻድ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፅያን ድንበር ተሻጋሪ ጥቃት በመሰንዘር ወታደሮቼን ገድለዋል ስትል ከሰሰች
19:26 17.01.2026 (የተሻሻለ: 07:14 18.01.2026) ቻድ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፅያን ድንበር ተሻጋሪ ጥቃት በመሰንዘር ወታደሮቼን ገድለዋል ስትል ከሰሰች
የቻድ መንግሥት የሱዳን አማፅያን በሀገሪቱ ወታደራዊ እና ሲቪል ኢላማዎች ላይ በፈፀሙት ጥቃት ቢያንስ ሰባት ወታደሮቼ ተገድለዋል ሲል ባወጣው መግለጫ ድርጊቱን ኮንኗል።
የሱዳን የእርስ በርስ ግጭት ተሳታፊ ታጣቂ የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተዋጊዎች፤ ቻድ ውስጥ በሰነዘሩት ጥቃት ሌሎች በርካታ ሰዎችን እንዳቆሰሉም ባለሥልጣናት ገልጸዋል።
የሱዳን መንግሥት፤ ቻድ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ድንበር በኩል የውጭ ኃይሎች ለአማፅያኑ የሚያስገቡት የጦር መሳሪያ እንዲያልፍ ትፈቅዳለች በማለት ሲከስ፤ ቻድ ግን በሱዳን ውስጣዊ ጦርነት ጣልቃ እንደማትገባ በተደጋጋሚ ትገልጻለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X