#viral | የሩሲያ ካምቻትካ በከባድ የበረዶ ክምር ተውጣ የክልሉ መዲና እንቅስቃሴ አልባ ሆናለች

ሰብስክራይብ

#viral | የሩሲያ ካምቻትካ በከባድ የበረዶ ክምር ተውጣ የክልሉ መዲና እንቅስቃሴ አልባ ሆናለች

በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የምትገኘው የካምቻትካ ልሳነ ምድር ላለፉት 30 ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ ከፍተኛ የበረዶ ተመታለች። በአንዳንድ አካባቢዎች የበረዶ ክምሩ እስከ አራተኛ ፎቅ መስኮቶች ድረስ ደርሷል።

ይህ ከባድ የአየር ሁኔታ የክልሉን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ በመግታት፤ የህንፃ መግቢያዎችንና ግቢዎችን በበረዶ በመቅበሩ ነዋሪዎች እንደ ዳቦ ያሉ መሠረታዊ ፍላጎቶችን ለማግኘት ከመስኮቶቻቸው ዘለው ለመውጣት ተገደዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0