የኡጋንዳ ፖሊስ የተቃዋሚ መሪ ታስረዋል መባሉን አስተባበለ፤ ሙሴቬኒ ምርጫውን መምራታቸውን ቀጥለዋል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኡጋንዳ ፖሊስ የተቃዋሚ መሪ ታስረዋል መባሉን አስተባበለ፤ ሙሴቬኒ ምርጫውን መምራታቸውን ቀጥለዋል
የኡጋንዳ ፖሊስ የተቃዋሚ መሪ ታስረዋል መባሉን አስተባበለ፤ ሙሴቬኒ ምርጫውን መምራታቸውን ቀጥለዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.01.2026
ሰብስክራይብ

የኡጋንዳ ፖሊስ የተቃዋሚ መሪ ታስረዋል መባሉን አስተባበለ፤ ሙሴቬኒ ምርጫውን መምራታቸውን ቀጥለዋል

ቦቢ ዋይን በሚለው ስሙ በይበልጥ የሚታወቀው የኡጋንዳ ተቃዋሚ መሪና ድምፃዊው ሮበርት ኪያጉላኒ፤ በመኖሪያ ቤቱ በነፃነት እንደሚገኝ የብሔራዊ ፖሊስ ቃል አቀባይ ኪቱማ ሩሶኬ በቴሌቪዥን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

የፖሊስ መግለጫ ባለፈው ሐሙስ በተካሄደው ምርጫ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ 72 በመቶ ድምፅ፤ ቦቢ ዋይን ደግሞ 24 በመቶ እንዳገኙ በተገለፀበት ወቅት የመጣ ነው።

የቦቢ ዋይን ፓርቲ ብሔራዊ አንድነት መድረክ፤ መሪው በወታደሮች ተወስዶ ታስሯል የሚል ክስ አቅርቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0