#viral | ጃኪ ቻን በሚላን ፋሽን ሳምንት ላይ የታየበት የ "አባትነት" ወግ ብዙዎችን ቀልብ ሳበ

ሰብስክራይብ

#viral | ጃኪ ቻን በሚላን ፋሽን ሳምንት ላይ የታየበት የ "አባትነት" ወግ ብዙዎችን ቀልብ ሳበ

የአክሽን ፊልም ኮከቡ ጃኪ ቻን በሚላን ፋሽን ሳምንት ልክ እንደማንኛውም ኩሩ እና የልጆቹን ስኬት እንደሚቀርጽ አባት በሞባይል ስልኩ ሞዴሎችን ሲቀርጽ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በበይነ መረብ በስፋት ተሰራጭቷል።

በሁኔታው አጅግ የተማረኩ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች፤ የ71 ዓመቱ ኮከብ አባታቸውን እንዳስታወሳቸው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0