https://amh.sputniknews.africa/20260117/2923897.html
የጊኒ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ተጀመረ
የጊኒ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የጊኒ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ተጀመረማማዲ ዱምቡያ የቃለ መሃላ ሥነ-ሥርዓት በመፈጸም የመጀመሪያ የፕሬዚዳንትነት ዘመናቸውን በይፋ ለመጀመር በኖንጎ ጄኔራል ላንሳና ኮንቴ ስታዲየም ደርሰዋል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የማሊ፣ የሩዋንዳ፣ የሴራሊዮን፣ የሴኔጋል፣... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T17:36+0300
2026-01-17T17:36+0300
2026-01-17T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2923400_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5bfb54331d9c0b2df02b45f270d49c39.jpg
የጊኒ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ተጀመረማማዲ ዱምቡያ የቃለ መሃላ ሥነ-ሥርዓት በመፈጸም የመጀመሪያ የፕሬዚዳንትነት ዘመናቸውን በይፋ ለመጀመር በኖንጎ ጄኔራል ላንሳና ኮንቴ ስታዲየም ደርሰዋል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የማሊ፣ የሩዋንዳ፣ የሴራሊዮን፣ የሴኔጋል፣ የጋቦን፣ የሞሪታኒያ እና የላይቤሪያ ፕሬዝዳንቶች፤ የቻይና፣ የጋና እና የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንቶች፤ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እና ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተገኝተዋል። የጊኒ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ዱምቡያ ከተሰጡ ድምፆች 86.72 በመቶ በማግኘት አሸንፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጊኒ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የጊኒ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ተጀመረ
2026-01-17T17:36+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2923400_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_85b1759ed8a648b5432421cd57419f3e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጊኒ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ተጀመረ
17:36 17.01.2026 (የተሻሻለ: 17:44 17.01.2026) የጊኒ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ተጀመረ
ማማዲ ዱምቡያ የቃለ መሃላ ሥነ-ሥርዓት በመፈጸም የመጀመሪያ የፕሬዚዳንትነት ዘመናቸውን በይፋ ለመጀመር በኖንጎ ጄኔራል ላንሳና ኮንቴ ስታዲየም ደርሰዋል።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የማሊ፣ የሩዋንዳ፣ የሴራሊዮን፣ የሴኔጋል፣ የጋቦን፣ የሞሪታኒያ እና የላይቤሪያ ፕሬዝዳንቶች፤ የቻይና፣ የጋና እና የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንቶች፤ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እና ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተገኝተዋል።
የጊኒ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ዱምቡያ ከተሰጡ ድምፆች 86.72 በመቶ በማግኘት አሸንፈዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X