https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከ12 ሀገራት የተውጣጡ 457 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከ12 ሀገራት የተውጣጡ 457 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከ12 ሀገራት የተውጣጡ 457 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ተማሪዎችን ብቁ ባለሙያ በማድረግ አኅጉራዊ አቅም እየፈጠረ እንደሚገኝ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገልጿል። ተመራቂዎቹ... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T16:45+0300
2026-01-17T16:45+0300
2026-01-17T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2922220_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_59875e8c47837140b0a5ced2bec076d8.jpg
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከ12 ሀገራት የተውጣጡ 457 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ተማሪዎችን ብቁ ባለሙያ በማድረግ አኅጉራዊ አቅም እየፈጠረ እንደሚገኝ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገልጿል። ተመራቂዎቹ 58 አውሮፕላን አብራሪዎች፣ 115 የጥገና ቴክኒሻኖች እና 284 የበረራ አስተናጋጆች ናቸው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2922220_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_a87bf84403e29787cbce4e4577e45505.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከ12 ሀገራት የተውጣጡ 457 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ
16:45 17.01.2026 (የተሻሻለ: 16:54 17.01.2026) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከ12 ሀገራት የተውጣጡ 457 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ
ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ተማሪዎችን ብቁ ባለሙያ በማድረግ አኅጉራዊ አቅም እየፈጠረ እንደሚገኝ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገልጿል።
ተመራቂዎቹ 58 አውሮፕላን አብራሪዎች፣ 115 የጥገና ቴክኒሻኖች እና 284 የበረራ አስተናጋጆች ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X