https://amh.sputniknews.africa/20260117/2920941.html
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የማዳጋስካር የሽግግር መሪን ተቀብለው አነጋገሩ
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የማዳጋስካር የሽግግር መሪን ተቀብለው አነጋገሩ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የማዳጋስካር የሽግግር መሪን ተቀብለው አነጋገሩ በፕሪቶሪያ ከፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር የተገናኙት ኮሎኔል ማይክል ራንድሪያኒሪና፤ ስለ ማዳጋስካር ፖለቲካዊ ሽግግር፣ ለመካሄድ ስለታቀደው ብሔራዊ ምክክር እንዲሁም ሰላማዊ... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T16:08+0300
2026-01-17T16:08+0300
2026-01-17T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2921624_0:62:800:512_1920x0_80_0_0_cf0aefbfb94917dfb7a2a2260d4a5bf9.jpg
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የማዳጋስካር የሽግግር መሪን ተቀብለው አነጋገሩ በፕሪቶሪያ ከፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር የተገናኙት ኮሎኔል ማይክል ራንድሪያኒሪና፤ ስለ ማዳጋስካር ፖለቲካዊ ሽግግር፣ ለመካሄድ ስለታቀደው ብሔራዊ ምክክር እንዲሁም ሰላማዊ ሂደት ለመፍጠር እየተወሰዱ ስላሉ እርምጃዎች ማብራሪያ እንደሰጡ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ፕሬዚዳንት ራማፎሳ በበኩላቸው፤ "በተቻለ ፍጥነት ወደ ምርጫ የሚመራ" ሁሉንም ወገኖች ያካተተ ውይይት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል። የደቡብ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ የማዳጋስካርን ሽግግር ለመደገፍ "የአዋቂዎች ቡድን" ለመላክ ያስተላለፈውን ውሳኔ ፕሬዚዳንቱ በድጋሚ ማረጋገጣቸውን መግለጫው አክሎ አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የማዳጋስካር የሽግግር መሪን ተቀብለው አነጋገሩ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የማዳጋስካር የሽግግር መሪን ተቀብለው አነጋገሩ
2026-01-17T16:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2921624_18:0:783:574_1920x0_80_0_0_097cbdba6c30d06d4ab57dff6352e6a7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የማዳጋስካር የሽግግር መሪን ተቀብለው አነጋገሩ
16:08 17.01.2026 (የተሻሻለ: 16:44 17.01.2026) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የማዳጋስካር የሽግግር መሪን ተቀብለው አነጋገሩ
በፕሪቶሪያ ከፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር የተገናኙት ኮሎኔል ማይክል ራንድሪያኒሪና፤ ስለ ማዳጋስካር ፖለቲካዊ ሽግግር፣ ለመካሄድ ስለታቀደው ብሔራዊ ምክክር እንዲሁም ሰላማዊ ሂደት ለመፍጠር እየተወሰዱ ስላሉ እርምጃዎች ማብራሪያ እንደሰጡ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ፕሬዚዳንት ራማፎሳ በበኩላቸው፤ "በተቻለ ፍጥነት ወደ ምርጫ የሚመራ" ሁሉንም ወገኖች ያካተተ ውይይት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።
የደቡብ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ የማዳጋስካርን ሽግግር ለመደገፍ "የአዋቂዎች ቡድን" ለመላክ ያስተላለፈውን ውሳኔ ፕሬዚዳንቱ በድጋሚ ማረጋገጣቸውን መግለጫው አክሎ አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X