https://amh.sputniknews.africa/20260117/2920374.html
የአማራ ክልል መዲና ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች አገልግሎት አስጀመረች
የአማራ ክልል መዲና ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች አገልግሎት አስጀመረች
Sputnik አፍሪካ
የአማራ ክልል መዲና ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች አገልግሎት አስጀመረች የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ 10 ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ሥራ አስጀምሯል። የከተማ አውቶብሶቹ... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T15:45+0300
2026-01-17T15:45+0300
2026-01-18T07:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/01/12/2928379_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_37fdb95797fb23eb0e9ff3facb987f49.jpg
የአማራ ክልል መዲና ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች አገልግሎት አስጀመረች የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ 10 ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ሥራ አስጀምሯል። የከተማ አውቶብሶቹ በከተማው በአሁኑ ሠዓት የሚታየውን ከፍተኛ የትራንስፖርት እጥረት እንደሚያቃሉ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ ዘግቧል። እርምጃው መንግሥት የነዳጅ ወጪና የውጭ ምንዛሪን ለማስቀረት እንዲሁም የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ የያዘው እቅድ አካል ነው ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/01/12/2928379_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_797e86f055e9e7ae482bb161d360cf74.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአማራ ክልል መዲና ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች አገልግሎት አስጀመረች
15:45 17.01.2026 (የተሻሻለ: 07:14 18.01.2026) የአማራ ክልል መዲና ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች አገልግሎት አስጀመረች
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ 10 ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ሥራ አስጀምሯል።
የከተማ አውቶብሶቹ በከተማው በአሁኑ ሠዓት የሚታየውን ከፍተኛ የትራንስፖርት እጥረት እንደሚያቃሉ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ ዘግቧል።
እርምጃው መንግሥት የነዳጅ ወጪና የውጭ ምንዛሪን ለማስቀረት እንዲሁም የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ የያዘው እቅድ አካል ነው ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X