https://amh.sputniknews.africa/20260117/2920142.html
የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት አዛዥ ሾመ
የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት አዛዥ ሾመ
Sputnik አፍሪካ
የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት አዛዥ ሾመ ሌተናል ኮሎኔል ጃክሊን ዴላ ጋሌ የጋና ወታደራዊ ፖሊስን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት እንደሚሆኑ የጋና ጦር ሠራዊት ገልጿል። ሹመቱ የሀገሪቱ ጦር የሥርዓተ-ጾታ እኩልነትን ለማስፈንና በብቃት... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T15:17+0300
2026-01-17T15:17+0300
2026-01-17T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2921025_0:46:576:370_1920x0_80_0_0_19f7aac76efa67a25df2ab8c4201cecc.jpg
የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት አዛዥ ሾመ ሌተናል ኮሎኔል ጃክሊን ዴላ ጋሌ የጋና ወታደራዊ ፖሊስን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት እንደሚሆኑ የጋና ጦር ሠራዊት ገልጿል። ሹመቱ የሀገሪቱ ጦር የሥርዓተ-ጾታ እኩልነትን ለማስፈንና በብቃት ላይ የተመሠረተ አመራርን ለመገንባት ለጀመረው ቁርጠኝነት እንደ ትልቅ እርምጃ ታይቷል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በጦር ኃይሉ ውስጥ ዲሲፕሊን በማስከበር፣ ወታደራዊ ወንጀሎችን በመመርመር እና የወታደራዊ ተቋማትን ደህንነት በመጠበቅ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት አዛዥ ሾመ
Sputnik አፍሪካ
የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት አዛዥ ሾመ
2026-01-17T15:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2921025_11:0:566:416_1920x0_80_0_0_137957a16a6d0646fd24e74b399470b4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት አዛዥ ሾመ
15:17 17.01.2026 (የተሻሻለ: 16:24 17.01.2026) የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት አዛዥ ሾመ
ሌተናል ኮሎኔል ጃክሊን ዴላ ጋሌ የጋና ወታደራዊ ፖሊስን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት እንደሚሆኑ የጋና ጦር ሠራዊት ገልጿል።
ሹመቱ የሀገሪቱ ጦር የሥርዓተ-ጾታ እኩልነትን ለማስፈንና በብቃት ላይ የተመሠረተ አመራርን ለመገንባት ለጀመረው ቁርጠኝነት እንደ ትልቅ እርምጃ ታይቷል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
የጋና ወታደራዊ ፖሊስ በጦር ኃይሉ ውስጥ ዲሲፕሊን በማስከበር፣ ወታደራዊ ወንጀሎችን በመመርመር እና የወታደራዊ ተቋማትን ደህንነት በመጠበቅ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል ተብሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X