https://amh.sputniknews.africa
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የአኅጉሪቱ እግር ኳስ “ከፍተኛ እድገት ያሳየበት ነው” - ባለሙያ
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የአኅጉሪቱ እግር ኳስ “ከፍተኛ እድገት ያሳየበት ነው” - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የአኅጉሪቱ እግር ኳስ “ከፍተኛ እድገት ያሳየበት ነው” - ባለሙያ በአጠቃላይ በውድድሩ የታየው የጨዋታ ጥራት “በጣም የሚያስደንቅ” እንደነበር የስፖርት ንግድ ባለሙያ እና የፓልማሬስ ወርልድ ዳይሬክተር ናስር ንጆያ ለስፑትኒክ... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T14:50+0300
2026-01-17T14:50+0300
2026-01-17T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2919420_0:19:800:469_1920x0_80_0_0_20f6d3558b1de57904bb5580e134beb3.jpg
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የአኅጉሪቱ እግር ኳስ “ከፍተኛ እድገት ያሳየበት ነው” - ባለሙያ በአጠቃላይ በውድድሩ የታየው የጨዋታ ጥራት “በጣም የሚያስደንቅ” እንደነበር የስፖርት ንግድ ባለሙያ እና የፓልማሬስ ወርልድ ዳይሬክተር ናስር ንጆያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። “ግማሽ ፍጻሜዎቹ በምዕራቡ ዓለም በሚደረጉ አንዳንድ ጨዋታዎች ላይ እንኳን የሚታዩ ስህተቶች ያልነበሩባቸው ነበሩ። ጨዋታው በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሏል። አብዛኛዎቹ ተጫዋቾችም በአውሮፓ ካሉ ምርጥ 10 ሊጎች የተውጣጡ ናቸው።” ባለሙያው የሀገር ውስጥ አሠልጣኞች ስኬትንም አድንቀዋል። “[በእሁዱ] ፍጻሜ ሴኔጋላዊ እና ሞሮኳዊ አሠልጣኞች ይገናኛሉ። ስለዚህ አዲሱ የአፍሪካ ዋንጫ በአፍሪካዊ አሠልጣኝ በሚመራ ሀገር ይወሰዳል ማለት ነው። ይህ በተከታታይ ለአራተኛ ጊዜ የሚመዘገብ ስኬት ነው። ይህም ለአፍሪካ ወጣቶች ‘ችሎታችሁን አሳዩ፤ በአኅጉሪቱ የሚገባችሁን ቦታም ያዙ’ የሚል ጠንካራ መልዕክት ያስተላልፋል።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2919420_75:0:726:488_1920x0_80_0_0_058f29936fbb1de21d1e14838aadd941.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የአኅጉሪቱ እግር ኳስ “ከፍተኛ እድገት ያሳየበት ነው” - ባለሙያ
14:50 17.01.2026 (የተሻሻለ: 14:54 17.01.2026) የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የአኅጉሪቱ እግር ኳስ “ከፍተኛ እድገት ያሳየበት ነው” - ባለሙያ
በአጠቃላይ በውድድሩ የታየው የጨዋታ ጥራት “በጣም የሚያስደንቅ” እንደነበር የስፖርት ንግድ ባለሙያ እና የፓልማሬስ ወርልድ ዳይሬክተር ናስር ንጆያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ግማሽ ፍጻሜዎቹ በምዕራቡ ዓለም በሚደረጉ አንዳንድ ጨዋታዎች ላይ እንኳን የሚታዩ ስህተቶች ያልነበሩባቸው ነበሩ። ጨዋታው በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሏል። አብዛኛዎቹ ተጫዋቾችም በአውሮፓ ካሉ ምርጥ 10 ሊጎች የተውጣጡ ናቸው።”
ባለሙያው የሀገር ውስጥ አሠልጣኞች ስኬትንም አድንቀዋል።
“[በእሁዱ] ፍጻሜ ሴኔጋላዊ እና ሞሮኳዊ አሠልጣኞች ይገናኛሉ። ስለዚህ አዲሱ የአፍሪካ ዋንጫ በአፍሪካዊ አሠልጣኝ በሚመራ ሀገር ይወሰዳል ማለት ነው። ይህ በተከታታይ ለአራተኛ ጊዜ የሚመዘገብ ስኬት ነው። ይህም ለአፍሪካ ወጣቶች ‘ችሎታችሁን አሳዩ፤ በአኅጉሪቱ የሚገባችሁን ቦታም ያዙ’ የሚል ጠንካራ መልዕክት ያስተላልፋል።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X