https://amh.sputniknews.africa
የጀርመን ወታደሮች በዴንማርክ ለሚመራ የአርክቲክ ወታደራዊ ልምምድ ግሪንላንድ መግባታቸው ተዘገበ
የጀርመን ወታደሮች በዴንማርክ ለሚመራ የአርክቲክ ወታደራዊ ልምምድ ግሪንላንድ መግባታቸው ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የጀርመን ወታደሮች በዴንማርክ ለሚመራ የአርክቲክ ወታደራዊ ልምምድ ግሪንላንድ መግባታቸው ተዘገበ በአርክቲክ ደሴት ዴንማርክ ባዘጋጀችው “ኦፕሬሽን አርክቲክ ኢንዲዩራንስ” ወታደራዊ ልምምድ ላይ ለመሳተፍ አስራ ሦስት የጀርመን ወታደሮች ግሪንላንድ... 17.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-17T13:52+0300
2026-01-17T13:52+0300
2026-01-17T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2918632_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_3b048bc6e74ce78efdfc097ab1bd70b1.jpg
የጀርመን ወታደሮች በዴንማርክ ለሚመራ የአርክቲክ ወታደራዊ ልምምድ ግሪንላንድ መግባታቸው ተዘገበ በአርክቲክ ደሴት ዴንማርክ ባዘጋጀችው “ኦፕሬሽን አርክቲክ ኢንዲዩራንስ” ወታደራዊ ልምምድ ላይ ለመሳተፍ አስራ ሦስት የጀርመን ወታደሮች ግሪንላንድ መግባታቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።ሌሎች የአውሮፓ ወታደሮችም በሂደት እንደሚቀላቀሏቸው የሚጠበቅ ሲሆን ይህም የተሳታፊዎቹን አጠቃላይ ቁጥር ከ30 በላይ ያደርሰዋል።ወታደራዊ ልምምዱ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ግሪንላንድን የመግዛት ፍላጎት እንዳላቸው በተደጋጋሚ በይፋ እየገለጹ ባለበት ወቅት የመጣ ነው። ራስ ገዟ ደሴት የግዛቴ አካል ናት የምትለው ዴንማርክ የአሜሪካን ጥያቄ በጥብቅ ውድቅ አድርጋለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጀርመን ወታደሮች በዴንማርክ ለሚመራ የአርክቲክ ወታደራዊ ልምምድ ግሪንላንድ መግባታቸው ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የጀርመን ወታደሮች በዴንማርክ ለሚመራ የአርክቲክ ወታደራዊ ልምምድ ግሪንላንድ መግባታቸው ተዘገበ
2026-01-17T13:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/11/2918632_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_51deb9264d45fdf6f1e15efd49ece44e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጀርመን ወታደሮች በዴንማርክ ለሚመራ የአርክቲክ ወታደራዊ ልምምድ ግሪንላንድ መግባታቸው ተዘገበ
13:52 17.01.2026 (የተሻሻለ: 13:54 17.01.2026) የጀርመን ወታደሮች በዴንማርክ ለሚመራ የአርክቲክ ወታደራዊ ልምምድ ግሪንላንድ መግባታቸው ተዘገበ
በአርክቲክ ደሴት ዴንማርክ ባዘጋጀችው “ኦፕሬሽን አርክቲክ ኢንዲዩራንስ” ወታደራዊ ልምምድ ላይ ለመሳተፍ አስራ ሦስት የጀርመን ወታደሮች ግሪንላንድ መግባታቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ሌሎች የአውሮፓ ወታደሮችም በሂደት እንደሚቀላቀሏቸው የሚጠበቅ ሲሆን ይህም የተሳታፊዎቹን አጠቃላይ ቁጥር ከ30 በላይ ያደርሰዋል።
ወታደራዊ ልምምዱ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ግሪንላንድን የመግዛት ፍላጎት እንዳላቸው በተደጋጋሚ በይፋ እየገለጹ ባለበት ወቅት የመጣ ነው። ራስ ገዟ ደሴት የግዛቴ አካል ናት የምትለው ዴንማርክ የአሜሪካን ጥያቄ በጥብቅ ውድቅ አድርጋለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X