#viral| የእናት ውለታዋ...ከራስ በፊት ለልጅ

ሰብስክራይብ

#viral| የእናት ውለታዋ...ከራስ በፊት ለልጅ

በደቡብ አፍሪካ ክሩገር ብሔራዊ ፓርክ ዝሆን እናት ግልገሏን (ኤልሞሌ) ከወራጅ የጎርፍ ውሃ ለመታደግ ልብ የሚነካ የማዳን ትግል ስታደርግ ታይታለች።

ይህ ክስተት በበርካታ የደቡብ አፍሪካ ግዛቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ባደረሰው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ወቅት የተፈጠረ ነው። በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዱት አካባቢዎች ሊምፖፖ እና ምፑማላንጋ ሲሆኑ በሌሎች ወረዳዎችም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።

የተፈጥሮ አደጋው ህፃናትን ጨምሮ ቢያንስ የ19 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ከቤት ጣራዎች እና ከተገለሉ አካባቢዎች ለማዳን ጥረት ተደርጓል። ክሩገር ብሔራዊ ፓርክ በአስከፊው የአየር ሁኔታ ምክንያት ለጊዜው ተዘግቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0