ዴንማርክ ‘ግሪንላንድን መከላከል አትችልም’ - ኋይት ሃውስ

ሰብስክራይብ

ዴንማርክ ‘ግሪንላንድን መከላከል አትችልም’ - ኋይት ሃውስ

የኋይት ሃውስ ምክትል የፅ/ቤት ኃላፊ ስቴፈን ሚለር፤ ግሪንላንድ ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት “እጅግ አስፈላጊ” እንደሆነች አጽንኦት በመስጠት፤ ዴንማርክን “ግሪንላንድን መከላከል የማትችል በጣን ትንሽ ሀገር” ሲሉ ገልጸዋታል።

ለፎክስ ኒውስ በሰጡት ቃለመጠይቅ፤ ለዘመናት በቆየው “የትኛውም ዓይነት የሕግ አረዳድ” መሠረት፤ አንድን ግዛት ለመቆጣጠር ግዛቱን የመከላከል፣ የማልማት እና የማስፈር አቅም ይጠይቃል ያሉት ስቴፈን ሚለር፤ ዴንማርክ ግን ሦስቱንም ማድረግ “ተስኗታል” ብለዋል።

“ይህ ፍትሐዊ ያልሆነ ስምምነት ነው”፤ ግሪንላንድ በዴንማርክ ግዛት ስር መሆኗ “አግባብ አይደለም” ሲሉ ሞግተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0