ሩሲያ በአርክቲክ የመከላከል አቅሟን ለማጠናከር ልዩ ተንቀሳቃሽ ጠላቂ ክፍሎችን ልታሠማራ ነው

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በአርክቲክ የመከላከል አቅሟን ለማጠናከር ልዩ ተንቀሳቃሽ ጠላቂ ክፍሎችን ልታሠማራ ነው

በአርክቲክ ክልል የሚገኘው የሩሲያ የሰሜን ባሕር ኃይል በፈጥኖ ደራሽ ልዩ የውጊያ ጠላቂ ቡድኖች ስምሪት ይጠናከራል።

እነዚህ ተንቀሳቃሽ ክፍሎች ራቅ ባሉ በረዷማ አካባቢዎች ለሚከሰቱ ስጋቶች በፍጥነት ምላሽ ለመስጠት የሚታጠቁ ሲሆን በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ የዘመቻ ውጤታማነታቸውን ለማሳደግ የተራቀቁ ድሮኖችን እና የሮቦቲክ ስርዓቶችን ይጠቀማሉ።

ለተጨማሪ ዝርዝሮች የስፑትኒክን ሙሉ የቪዲዮ ዘገባ ይመልከቱ

ቪዲዮው በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀጉ ምሥሎችን አካቷል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0